Gümüşhane Üniversitesi
Gümüşhane Üniversitesi öğrencilerine kolaylık sağlamak amacıyla üretilmiş bir uygulamadır.
KNOWLEDGE IS LIFE!
ትምህርት ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበረሰባዊ፣ ሳይንሳዊ እና ሁለንተናዊ ለዉጥ አስተዋፅኦ እንዳለዉ የሚታወቅ ነዉ፡፡ በመሆኑም ሀገራችን አትዩጵያ በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ማሻሻያዎችን በማድረግ ከላይ የተጠቀሱትን አስተዋፅኦ ለማበርከት የሚችል የሰዉ ሃይል ለማፍራት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል፤ ለዚህም ስኬታማነት ሁሉም ባለድርሻ የበኩሉን አስተዋፅኦ ማድረግ ይገኛል፤የግሉም የትምህርት ዘርፍ ለሚያደርገዉ አስተዋፅኦ የመንግስት አካላት ድጋፍ ይሻል፤